ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የአጋዥ የቴክኖሎጂ ማእከላችን ጋር ይደውሉ እና ለማብራሪያ ቀጠሮ ያስይዙ፡፡ ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ እና ከአውራጃዎት የድጋፍ ደብዳቤን ይዘው ይምጡ፡፡

አይ አይችሉም፣ እኛ የእርዳት ድርጅት ነን እና ግልጋሎታችንን ለማግኘት ብቁ ለሆነ ማንኛውም ሰው ካለምንም ክፍያ መራመድን የሚደግፉ መሳሪያዎችን በነጻ እናቀርባለን፡፡

የተሃድሶ ማእከላችን ጋር ይደውሉ እና ቀጠሮ ያስይዙ፡፡ ግልጋሎታችንን ለማግኘት ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ እና ከአውራጃዎ የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው መምጣት ይኖርብዎታል፡፡

አዎ ይችላሉ፣ ነገር ግን ለህጻናት ብቻ በተሃድሶ መምሪያችን በድህንት ውስጥ የሚኖሩ ብዙ ልጆች እና ቤተሰቦቻቸውን እንረዳለን፡፡ ለብዙዎቹ መራመድ እንዲለምዱ ጥሩ የሆኑ ጫማዎች (አንክል ቡትስ) ያስፈልገናል፡፡ ይህም ለመጽሃፍቶች እና ለአሻንጉሊቶችም ተግባራዊ ይሆናል፡፡ በተለይም የህጻናት እና የትንንሽ ልጆች አሻንጉሊቶችን እንፈልጋለን፡፡

o   በቀጥታ በአዲስ ጉዞ ከሚገኘው ወርክፕ

o   በአዲስ አበባ ከሚገኙ የእጅ የዕደ-ጥበብ ባዛሮች

o   በስዊዘርላንድ/በርሊን በክርስቲን ኦብሪሊ በኩል

ጎብኚዎችን እንቀበላለን፡፡ በቅድሚያ ይደውሉልን፡፡