አማርኛ
English
Deutsch
እርዳታዎች
አዲስ ጉዞ ቪዲዮ
እርዳታዎች
ዋና ገጽ
ሰላም ኢትዮጵያ
የሕይወት መገኛ
በኢትዮጵያ ያሉ የአካል ጉዳተኞች
ማን ነን
የአዲስ ጉዞ ማህበር
የስዊዘርላንድ ዳይሬክተሮች ቦርድ
የተልእኮዋችን መግለጫ
የአዲስ ጉዞ የታሪክ ሂደት
በኢትዮጵያ ያለው ቡድን
አጋሮች እና ትብብሮች
ምን እናደርጋለን
የዊልቸር እና የመራመጃ ድጋፍ ወርክሾፕ
ወርክሾፕ ቡድን እና ተጠሪዎች
የህጻናት የወጣቶች እና የአዋቂዎች ተሃድሶ እና ትብብር
የተሃድሶ ቡድን እና ተጠሪዎች
ብቃት ማሰልጠኛ
የክህሎት ልማት ማሰልጠኛ ቡድን እና ተጠሪዎች
ስራችንን ይመልከቱ
የፎቶ ጋለሪ
ይሳተፉ
ይቀላቀሉ
እርዳታዎች
ዋና ስፖንሰሮች
ምስጋናዎች
ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ተጠሪዎች
X
አጋሮች እና
ትብብሮች
በስዊዘርላንድ እና ኢትዮጵያ ከሚገኙ ቢሮዎች እና ተቋማት ጋር የቅርብ ትብብር ፕሮጀክታችንን በውጤታማነት ለመተግበር ዋናው መሰረት ነው፡፡
በኢትዮጵያ
ውስጥ
° ከባለስልጣን መ/ቤቶች ጋር የሚደረጉ የትብብር ስምምነቶች፤
° ከትምህርት ተቋማት ጋር የሚደረጉ ትብብሮች
( ጀርመን ኢንባሲ ስኩል)፤ ከሀገር ውስጥ ድርጅቶች ጋር ንቁ የሆነ የልምድ ልውውጥ እና ትብብር (ከኬር ኢፒለፕሲ
° ከሀገር ውስጥ ድርጅቶች ጋር ንቁ የሆነ የልምድ ልውውጥ እና ትብብር
(ከኬር ኢፒለፕሲ ኢትዮጵያ፣ ኦልስታር ሳይኮሎጂካል ሰርቪስ ፒኤልሲ፣ ኖርዲክ ሜዲካል ሴነተር፣ ቺሻየር)፤
° ከአለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር የሚረግ የልምድ ልውውጥ
(አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ተቋም፣ ሰው ለሰው፣ ሰላም)፤
° በኢትዮጵያ እና በስዊዝ ኢምባሲ ከሚገኘው ከስዊዝ ኤጀንሲ ፎር
ዴቨሎፕመንት ኤንድ ኮርፖሬሽን ተወካዮች ጋር የሚደረግ ቅርበት ያለው ግንኙነት፤
° ከብዙ ዲፕሎማቲክ ሚሽኖች ጋር የሚደረግ ግንኙነት፤
° ከሮሌድ አጋር ማህበር (ሊንክ) ጋር በቅርበት መስራት፤
° በአይጂኢቲ (በኮሚዩኒቲ ኦፍ ኢትዮጵያ) አባል መሆን፤
° በተሃድሶ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ልዩ የሆነ መጋዘን እና ተቋማት ጋር ግንኙነትን ማስቀጠል፤
° ደጋፊ ከሆኑ ድርጅቶች ጋር መረጃን መለዋወጥ
በስዊዘርላንድ