በክህሎት ልማት ክፍላችን ውስጥ ከስራ ጋር የተያያዙእና የህይወት ክህሎቶችን ለማግኘት ኮርሶች እንሰጣለን። የአካል ጉዳተኛ ለሆኑ ሴቶች የጥቃቅን ኢንተርፕራይዝን ለመጀመር የሚያስችል የጥበብ ስልጠና፣ ለተጠቃሚዎቻችን አጠቃላይ መከላከያ፣ የጤና እድገትና የግል እድገት አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችል የህይወት ክህሎት ልማት፣ እንዲሁም በተሽከርካሪ ወንበር ቅርጫት ኳስ እና በዘመናዊ ዳንስ ላይ ስልጠና እንሰጣለን።
አዲስ ጉዞ ስዊዘርላንዳዊ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አካል ጉዳተኞች ጋር አብሮ ይሰራል።
Copyright ©2023. Addis Guzo
Design by Negat Creative