ሰባት የተሽከርካሪ ወንበር መካኒኮች በ አዲስ ጉዞ አዲስ አበባ መስሪያ ቤት ይሰራሉ። በአዲስ ጉዞ ስራቸው መጀመሪያ ላይ በተሽከርካሪ ወንበር መካኒክነት መሰረታዊ ስልጠና አጠናቀዋል። ሙያው በኢትዮጵያ የማይታወቅ ሲሆን ከውጭ ሀገር በመጡ ባለሙያዎች ተጨማሪ ስልጠና በማግኘት ሙያዊ ክህሎታቸውን ያለማቋረጥ በማስፋትና በማጠናከር በአሁኑ ወቅት ዕውቀታቸውን ሌሎች የሥራ ባልደረቦቻቸውን ማስተላለፍና ማሰልጠን ችለዋል።
አዲስ ጉዞ ስዊዘርላንዳዊ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አካል ጉዳተኞች ጋር አብሮ ይሰራል።
Copyright ©2023. Addis Guzo
Design by Negat Creative